Skip to main content

አጼ ዘረያእቆብ

 አጼ ዘረያእቆብ በአንድ ወቅት በዘመናቸው ላሉት ሰዎች እንዲህ ብለው ነበር ፥

"አስመ ጽሙአን ለትምህርት ብሄረ ኢትዮጵያ ሄራን"
"ምርጦቹ የኢትዮጽያ ሰዎች ትምህርትን የተጠሙ ናቸው።"
ይህ ንጉስ አንድ ሰው በአቅራቢያው ቢማር በሃዘኑም በደስታውም ከቤተሰብ ጋር ሲያሳልፍ ለትምህርቱ ሙሉ ጊዜውን አይሰጥም ብሎ በማሰብ ወደ ሌላ ቦታ በመሄድ የአብነት ትምህርት እንዲማሩ አድርጓል፣ በዘመናችን እስኮላር ሽፕ እንደሚባለው ማለት ነው።
ታድያ በአሁኑ ጊዜ ይሄ ንጉስ ቢኖር ኑሮ እንዲህ የሚል ይመስለኛል!!
<አስመ ጽሙአን ለፖለቲካ ብሄረ ኢትዮጽያ ሄራን>
ምርጦቹ የኢትዮጽያ ሰዎች ፖለቲካ የተጠሙ ናቸው።


Comments


  1. Interesting proverb new

    ReplyDelete
  2. bergit yihm tiru new

    ReplyDelete
  3. I need and wish peace for all
    I like love

    ReplyDelete
  4. ሃገር የሚገነባው በእውቀት ነውና ድንቁርናን ለማጥፋት መፍትሄው ማወቅ ነው። እንጠይቅ፣ እንመርምር

    ReplyDelete

Post a Comment