Skip to main content

ኢትዮጵያዊያን #ሲስፊስ ሆን እንዴ?


እኔ እጠይቃለሁ??
ሲስፊስ በግሪክ አፈ ታሪክ ውስጥ በአማልክት መርገም የተፈረደበት ሰው ነበር። ፍርዱም ትልቅ ቋጥኝ ከተራራው ጥግ አንስቶ ወደ ተራራው ጫፍ ማውጣት ነበር። ቋጥኙን ከጥግ አንስቶ ወደ ተራራው ጫፍ ሲደርስ ተንከባሎ ወደ ነበረበት እየተመለሰ ማብቂያና መቋጫ የሌለው ስራ፣ ውጤት የሌለው ተግባር ያከናውን ዘንድ የተፈረደበት ሰው.....
እኛም ከዚህ የተለየ እጣ ፋንታ ያለን አልመስልህ አለኝ ዛሬ ዛሬ እርጥቡ ነደደ፣ ዉሃ ሽቅብ ፈሰስ፣ አታላዮች በዙ፣ ትልቅ ሰው ጠፋ ስለሆነም ብዙዎች አባቶቻችን እየረገሙን ሞቱ፣ እያወገዙን ወደ መቃብር ወረዱ፣ እርግማናቸውን በጋቢያችን ዘርግተን ተቀበልናቸው። የሰዎች ጊዜ ከጀንበሯ ጋር አብሮ የጠለቀ ይመስላል ግን አንድ ነገር እርግጠኛ ነኝ ጸሃይ መውጣቷ እንደማይቀረው ሁሉ መልካሙ ጊዜም መምጣቱ አይቀርም ግን እስከሚያልፍ ያለፋል።
#ሳጥናኤል #ከክብሩ #የተዋረደው #ልፍጠር ብሎ #በፈጣሪ #ስራ #ስለገባ እንጅ #የአምላክን #የእጅ-ስራ/#ፍጡር #ሲያፈርስ ተገኝቶ አይደለም። በዚህም የተነሳ በአሁኑ ጊዜ ከሳጥናኤል እንደበለጥን ይሰማኛል።
ወፎች እንኳን አውቀው ጎጆ ሲቀልሱ
እኛ ብቻ ቀረን ተባልተን እርስ በእርሱ
መዝጊያ፦
"ኢዮሃ ድጋ ለሀገር ዘእንበለ አሐዱ ሄር"
"ከአጥቂ ጋር የሚያጠቃ እሱ እርካሽ ነው።"
አምላክ ነፍሳችሁን በአጸደ ገነት ያኑረው!!!



Comments

Popular posts from this blog

Biology 200 Multiple Questions for Grade 12 Students

Prepared by: Yeshaneh Adimasu (Lecturer at Adama Science and Technology Uuniversity)                                                "Together We Can"  There are #200 multiple questions which is very helpful for all grades, especially for Grade 12 students around every corner of Ethiopia. Th questions are prepared based on the New curriculum from Grade 11 (unit 1-3) and 12 (unit 1&2) and  old curriculum from Grade 9 (Unit 1-3) and 10 (Unit 1)   Those who have interest to access the video lectures from Grade 9, 10, 11, and 12, please visit my YouTube channel "Yeshaneh Tube" on the link: https://www.youtube.com/@yeshanehtube  Further more; If you have any comment and suggestion please write on the comment section  @yeshanehtube  DO carefully !! Good luck  Instruction: Choose the correct answer from the given alternatives 1. ...

Grade 12 Biology Unit 3: Part 5 (#3): Stages of Cellular respiration (#Kreb_cycle and #ETC)

Grade 12 Biology Unit 3: Energy Transformation (#Part_2): Photosynthesis