Skip to main content

#ኡቡንቱ (#Ubuntu)

 በደቡብ አፍሪካ አንዳንድ የገጠር መንደሮች አንድ የሚገርም ባህል አላቸው። አንድ ሰው ስህተት ሲሰራ በዛ መንደር ቅጣት የለም። ሞራል የሚነካ ስድብ፣ ቅስም የሚሰብር ንግግር፣ ማግለልና መድሎ፣ ከጀርባ ሆኖ በሃሜት የሰው ስጋ መብላት ሚባል ነገር የለም።  ስህተት የሚሰራ ሰው ግን በአንፃሩ በገጠሩ ሰው ይከበብና ለሁለት ቀናት ያክል ከዚህ በፊት የሰራቸው መልካም ነገሮች በሙሉ ይነገረዋል።  በእነሱ እምነት ሁሉም ሰው መልካም ነው። አንዳንዴ ግን ስህተት ይሰራል። ስህተት ሲሰራ፤ መልካሙን ማንነቱን ብናስታውሰው ከእውነተኛ ማንነቱ ጋር ይገናኛል ይላሉ።  ይህም ተግባር #ኡቡንቱ(#Ubuntu) ተብሎ ይጠራል። 


Comments

Popular posts from this blog

Biology 200 Multiple Questions for Grade 12 Students

Prepared by: Yeshaneh Adimasu (Lecturer at Adama Science and Technology Uuniversity)                                                "Together We Can"  There are #200 multiple questions which is very helpful for all grades, especially for Grade 12 students around every corner of Ethiopia. Th questions are prepared based on the New curriculum from Grade 11 (unit 1-3) and 12 (unit 1&2) and  old curriculum from Grade 9 (Unit 1-3) and 10 (Unit 1)   Those who have interest to access the video lectures from Grade 9, 10, 11, and 12, please visit my YouTube channel "Yeshaneh Tube" on the link: https://www.youtube.com/@yeshanehtube  Further more; If you have any comment and suggestion please write on the comment section  @yeshanehtube  DO carefully !! Good luck  Instruction: Choose the correct answer from the given alternatives 1. ...

Grade 12 Biology Unit 3: Part 5 (#3): Stages of Cellular respiration (#Kreb_cycle and #ETC)

Grade 12 Biology Unit 3: Energy Transformation (#Part_2): Photosynthesis